የቅመም ሾፌር መሆን

Becoming a Kimem driver

እ.ኤ.አ. ኦገስት 19፣ 2026 · የቅመም ቡድን19 August 2026 · The Kimem team

በራስዎ ሰዓት መስራት እና ገቢዎን ከሜትሩ ማግኘት ይፈልጋሉ? የቅመም ሾፌር ለመሆን የሚያስፈልገው ይህ ነው።

Want to work your own hours and earn from the meter? Here is what it takes to become a Kimem driver.

የሚያስፈልጉ ነገሮች

What you need

ምዝገባ

Registration

መጀመሪያ የሾፌር መተግበሪያውን ከGoogle Play ያውርዱ። በስልክ ቁጥርዎ ይመዝገቡና የመንጃ ፈቃድዎንና የተሽከርካሪዎን ሰነዶች በመተግበሪያው ውስጥ ያስገቡ። የቅመም ቡድን ሰነዶቹን ይመረምራል።

First, download the driver app from Google Play. Register with your phone number, then submit your documents, the licence and the vehicle papers, in the app. The Kimem team reviews them.

ስራ መጀመር

Starting work

ሰነዶችዎ ሲጸድቁ፣ መስራት በፈለጉበት ሰዓት ስራ ላይ (online) ይሁኑ። ገቢዎ ከሜትሩ ነው፤ በየጉዞው በጥሬ ገንዘብ እጅዎ ይገባል። ሰዓትዎ የራስዎ ነው።

Once you are approved, go online whenever you want to work. You earn from the meter, paid in cash each ride, and your hours are your own.

ጥያቄ ካለዎት በ kimemtaxi@gmail.com ይጻፉልን።

Questions? Write to kimemtaxi@gmail.com.

ለመጀመር የሾፌር አፑን ያውርዱ።

To begin, get the driver app.

የሾፌር አፑን ያውርዱGet the driver app